በዞኑ ለሚገኙ አጠቃላይ አመራሮች በቨርቹዋል

የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተደረገ፣

የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መካሻ አለማየሁ እና የዞኑ የብልፅግና ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ

አቶ ኤሊያስ አበበ ውይይቱን የመሩት ሲሆን

በዋናነት በሰሜን ሸዋ ዞን የፓርቲና የመንግስት የ170 (የመቶ ሰባ) ቀን ስራዎችን አፈጻጸም ግምገማና ላይ ትኩረት በማድረግ በቀጣይ ትኩረት የሚሹ ስራዎች ላይ ከዞን አጠቃላይ አመራር እና የወረዳ አጠቃ ላይ አመራሮች ጋር በቨርቹዋል በቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት ተደረገ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *