የግሼ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በ2014 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም

የግሼ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በ2014 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም በጤናው ዘርፍ የተሻለ አፈፃፀም ላመጡ ቀበሌዎች፣ጤና ጣቢያዎች፣ጤና ኬላዎች እንዲሁም በህልውናው ዘመቻ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የገንዘብና የአይነት እንዲሁም የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *