የግሼ ወረዳ ውሀና ኢነረጂ ጽ/ቤት የ2014 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2015 በጀት አመት እቅድ ኦረንቴሽንና የንቅናቄ መድረክ

ቀን 6/12/2014ዓ.ም

የግሼ ወረዳ ውሀና ኢነረጂ ጽ/ቤት የ2014 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2015 በጀት አመት እቅድ ኦረንቴሽንና የንቅናቄ መድረክ ያካሄደ ሲሆን በመድረኩ ላይ የወረዳና የቀበሌ አመራሮች፣ የጤና ባለሙያዎችና ጤና ኤክስቴንሽን ተሳትፈዋል፡፡የንቅናቄ መድረኩ እስከ ታች ቀበሌ ድረስ የሚውርድ ሲሆን የውሀ ሽፍን አፈፃፀም ከፍ አንዲል ላደረጉ፣ለውሀ ተቋማት እንክብካቤ ጉልህ ሚና ላበረከቱ ቀበሌዎች በመድረኩ ላይ የምስጋናና የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል፡፡

One thought on “የግሼ ወረዳ ውሀና ኢነረጂ ጽ/ቤት የ2014 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2015 በጀት አመት እቅድ ኦረንቴሽንና የንቅናቄ መድረክ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *