የግሼ ወረዳ ወጣት ስፖርት ጽ/ቤት ያሰማራቸው የክርምት በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች

የግሼ ወረዳ ወጣት ስፖርት ጽ/ቤት ያሰማራቸው የክርምት በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች፣ የጽ/ቤቱ ባለሙያዎችና የክረምት በጎ ፍቃድ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት በራቤል ከተማ የአቅመ-ደካሞችና አረጋዊያን ቤት ጠግነዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *