አስተዳደር ጽ/ቤት

የግሼ ወረዳ አስተዳደር ም/ቤት የ2014 በጀት አመት ምርጥ ፈፃሚዎች የእውቅናና ምስጋና ልዩ ፕሮግራም በማዘጋጀት በተቋምና በግለሰብ ደረጃ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች እውቅናና የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ፡፡