Latest posts

ግሼ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ኢ.ከ.ቴ የስራ ቡድን

የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር  ከዞን እና ከወረዳ አጠቃላይ  አመራሮች እና  የቡድን ጋር በgoogle.meet ቨርችዋል ቪድዮ ኮንፈርን  በተመረጡ ጽ/ቤቶችና አጠቃላይ ወረዳዊ የስራ እንቅስቃሴ የግምገማ መደረክና የቀጣይ አቅጣጫ ውይይት በ10/05/2015 ዓ.ም አካሄደ፡፡    የደነ ወጨ 78,480 ብር የተሳታፊዎች ብዛት    ወንድ 40 ሴት 20 ድምር 60

በዞኑ ለሚገኙ አጠቃላይ አመራሮች በቨርቹዋል

የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተደረገ፣ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መካሻ አለማየሁ እና የዞኑ የብልፅግና ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኤሊያስ አበበ ውይይቱን የመሩት ሲሆን በዋናነት በሰሜን ሸዋ ዞን የፓርቲና የመንግስት የ170 (የመቶ ሰባ) ቀን ስራዎችን አፈጻጸም ግምገማና ላይ ትኩረት በማድረግ በቀጣይ ትኩረት የሚሹ ስራዎች ላይ ከዞን አጠቃላይ አመራር እና የወረዳ አጠቃ ላይ አመራሮች ጋር በቨርቹዋል በቪዲዮ ኮንፈረንስ…

የመዲና አማኑኢል ፀበል

የመዲና አማኑኢል ፀበል የኮባው/መዲና/ አማኑኤል ፈዋሽ ጸበልና ጥንታዊ ቤተክርስቲያን በግሼ ወረዳ በጎልታ መዘራዝር ቀበሌ ከራቤል ከተማ በግምት 40 ኪ/ሜ ርቀት ላይ በስተ ሰሜን አቅጣጫ ይገኛል፡፡ ይህ ቤተ ክርስቲያን በግራዝማች መኮንን ዘውዴ አማካኝነት ከፀበሉ ራቅ ብሎ በኮረብታ ላይ ተስርቶ አገልግሎት ሲሰጥ ከቆየ በኋላ በአፄ ምንሊክ ዘመነ መንግስት ራሳቸው አጼ ሚኒሊክ ጸበሉን ከቦታው ድረስ በመሀድ ከጸበሉ ቅ…

የግሼ ወረዳ ውሀና ኢነረጂ ጽ/ቤት የ2014 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2015 በጀት አመት እቅድ ኦረንቴሽንና የንቅናቄ መድረክ

ቀን 6/12/2014ዓ.ም የግሼ ወረዳ ውሀና ኢነረጂ ጽ/ቤት የ2014 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2015 በጀት አመት እቅድ ኦረንቴሽንና የንቅናቄ መድረክ…

Continue reading